ልዩ ቆይታ ከአቶ ታዬ ደንደአ አረዶ ጋር በፖለቲካ፣ በፀጥታ፣ በአስተዳደር፣ በኢኮኖሚ፣ በዘረፋ፣ በሰብአዊ መብት ረገጣ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በHorn Conversation ከታዬ ዳንዳአ ጋር የተደረገ የሶስት ክፍል ልዩ ቃለ ምልልስ 1ኛ እስከ 3ኛውና የመጨረሻው ክፍል እነሆ። የሦስቱ ክፍሎች ሊንክ፡ ክፍል 1፡ ልዩ ቆይታ ከአቶ ታዬ ደንደአ አረዶ ጋር ክፍል 2፡ ልዩ ቆይታ ከአቶ ታዬ ደንደአ አረዶ ጋር ክፍል 3፡ ልዩ ቆይታ ከአቶ ታዬ ደንደአ አረዶ ጋር የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዳኤታ የነበሩት አቶ ታዬ በመንግስት ላይ በሰጡት የትችት አስተያየት ለ2ኛ ጊዜ በህገ ወጥ መንገድ ታስረው እስር ቤት ይገኛሉ። @HornConversation ያለ ምንም የቅጂ መብት የይገባኛል ጥያቄ ሁሉም ሰው ይህን ቪዲዮ እንዲያሰራጭ ስለፈቀዱ እናመሰግናለን።